כל סוגי כתיבה ותרגום - ጽሁፍና ትርጉም
כתיבת מורשת וביוגרפיה: כתיבת היסטוריה משפחתית ואילן יוחסין המלווה בשירה.
• የቤተሰብ ታሪክም ሆነ የግልሰብ የህይወት ታሪክ ጽሁፍ፦ የቤተሰብን /የትውልድ የዘር ሐረግ በግጥም በታጀበ መልኩ በሁሉቱም ቋንቋዎች ማጻፍና ማዘጋጀት፣ ማንኛውንም ጽሁፍ በጥራት እንሰራለን።
• תרגום מקצועי: תרגום מאמהרית לעברית ומעברית לאמהרית. • ከአማርኛ ወደ እብራይስጥ ከእብራይስጥ ወደ አማርኛ በጥራት እንተረጉማለን።
• የመጽሐፍት ሽያጭ፦ የተለያየዬ የዘት ያላቸው መጽሐፍቶችን በመጻፍ ለአንባቢያን በማቀረብ ላይ. እንገኛለን።
• תיאטרון וכתיבת תסריטים: הצגות מקוריות המועלות בכל רחבי הארץ. • ትያትሮችንና ጭውውቶችን: በመጻፍ በመላው እስራኤል እናቀርባለን።
• מכירת ספרים: כתיבה והפצה של ספרים.









