כל סוגי כתיבה ותרגום - ጽሁፍና ትርጉም

כתיבת מורשת וביוגרפיה: כתיבת היסטוריה משפחתית ואילן יוחסין המלווה בשירה. 
• የቤተሰብ ታሪክም ሆነ የግልሰብ የህይወት ታሪክ ጽሁፍ፦ የቤተሰብን /የትውልድ  የዘር ሐረግ በግጥም በታጀበ መልኩ በሁሉቱም  ቋንቋዎች ማጻፍና ማዘጋጀት፣ ማንኛውንም ጽሁፍ በጥራት እንሰራለን።
תרגום מקצועי: תרגום מאמהרית לעברית ומעברית לאמהרית. 
• ከአማርኛ ወደ እብራይስጥ ከእብራይስጥ ወደ አማርኛ በጥራት እንተረጉማለን።                         
    
• የመጽሐፍት ሽያጭ፦ የተለያየዬ የዘት ያላቸው መጽሐፍቶችን በመጻፍ ለአንባቢያን በማቀረብ ላይ.    እንገኛለን።
תיאטרון וכתיבת תסריטים: הצגות מקוריות המועלות בכל רחבי הארץ. 
• ትያትሮችንና ጭውውቶችን: በመጻፍ በመላው እስራኤል እናቀርባለን።          
מכירת ספרים: כתיבה והפצה של ספרים.