אודותינו - ስለ እኛ


עלם להולו הוקם פברואר 2020 על ידי הסופר ווסיה אבבאו (Abebaw Wassie) יחד עם צוות של 8 שותפים. "עלם להולו" נולד מתוך שליחות לשמר את המורשת העשירה ולהנגיש אותה דרך כתיבה ואמנות הבמה. אנו היחידים בארץ המציגים הצגות מלאות בשפה אמהרית רהוטה.
ዓለም ለሁሉ ማነው? 
ዓለም ለሁሉ: እ/አ/አ ፌብሩዋሪ በ2020 ዓ.ም በደራሲ አበባው ዋሴ (Abebaw Wassie) እና በ8 አጋሮቹ ተመሰረተ። "ዓለም ለሁሉ" የተቋቋመው : ባህልንና ማንነትን፣ የባህል ለውጥ ያስከተላቸውን እንከኖች ፣ ወቅታዊ  ክስተቶችን፣ የፈጠራ ድረሰቶችን በመጻፍ ለማህበረሰቡ በመጽሐፍ እንዲሁም መድረክ ላይ ለማቅረብ ሲሆን ይህንን አላማችንን በመተግበር ላይ እንገኛለን። ባለን መረጃ መሰረት፣ በእስራኤል ሀገር ሙሉ ትያትርን በንጹህ እና ስነ-ጽሁፋዊ አማርኛ የምናቀርብ ብቸኛ ድርጅት ነን።